What is a variable resistor used for?
ተለዋዋጭ አልያም በእንግሊዝኛው አጠራር (ቫሪያብል ሬዚስተር) የኤሌክትሪክ ፍሰት መጠንን ገደብ የምናበጅበት መሳሪያ ሲሆን አብዛኞቻችን መረዳት እንዲያስችለን እንደ ቀላል ምሳሌም በኤሌክትሮኒክሶች ድምጽ መጨመር እና መቀነስ፣ በቤታችን እንደ ጌጥ የሚያገለግሉ መብራቶች ብርሃን ማጉላት እና ማደብዘዝ፣ የኤሌክትሪክ ምድጃችን የሙቀት መጠን መጨመር እና መቀነስን ጨምሮ በቀን ተቀን ሂወታችን ውስጥ የምንጠቀማቸው ሌሎች አያሌ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ውስጥ ትልቅ ሚና እየተጫወተ ያለ …